የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬትዳይሬክቶሬቱ የሚከተሉትን አገልግሎቶች ለመስጠት በአራት ቡድኖች ተደራጅቷል
    የበጀት ዝግጅትና ክትትል ቡድን
  • የኢኒስቲትዩቱን የፋይናንስ ፍላጎትና የክንዉን ሪፖርቶችን ያደራጃል፣ይቆጣጠራል፣ይገመግማል ለሚመለከተዉ አካል ያቀርባል

  • የጠቅላላ የሂሳብ ስራ
  • የፋይናንስ ወጪዎችን ያስተዳድራል፣ሰነዶችን ይሰበስባል ፣ የፋይናንስ ሪፖርቶችን አዘጋጅቶ ያቀርባል

  • የግዥ ክፍል
  • የግዥ ፍላጎቶችን ሰብስቦ ያደራጃል፣የጨረታ ሰነድ ያዘጋጃ፣የተለያዩ ቁሳቁሶችንና አገልገሎቶችን ግዢ ከሀገር ዉስጥና ከሀገር ዉጭ ይፈፅማል

  • የንብረት አስተዳደር ቡድን
  • ያለተቋረጠ የንብረት አስተዳደር አቅርቦተ እንዲኖር የማስተዳደርና የማረጋገጥ ስራ ያከናዉናል አንዲሁም ጥቅም የማይሰጡ ንብረቶችን ያስወግዳል