የሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት

image is here
image is here
በዳይሬክቶሬቱ የሚከናወኑ ቁልፍ እና አበይት ተግባር

ቁልፍ ተግባር
1. የኢንስቲትዩቱን እቅድ ለማሳካት ተስማሚና ብቁ የሰው ሀብት አቅርቦትን ማከናወን

አበይት ተግባራት
  1.1. በቅጥር የሰው ሀብት አቅርቦትን ማከናወን፣
  1.2. በደረጃ እድገት የሰው ሀብት አቅርቦትን ማከናወን፣
  1.3. በውጭ እና በውስጥ ዝውውር የሰው ሀብት አቅርቦትን ማከናወን፣
  1.4. ልዩ ልዩ አገልግሎቶችንና ድጋፎችን መስጠት (የሥራ ልምድ፣ ዋስትና፣ የድጋፍ ደብዳቤዎች …)
  1.5. በIT የተደገፈ የሰው ሀብት መረጃን ማደራጀትና ወቅታዊ ማድረግ፣

  ቁልፍ ተግባር
  2. የኢንስቲትዩቱን እቅድ ለማሳካት የሰው ሀብት ማጎልበት ፣

  አበይት ተግባራት

  2.1. የኢንስቲትዩቱን ስትራቴጂያዊ ዓመታዊ የሰው ሀብት እቅድ ማዘጋጀት፣
 • በፍላጎትና በአቅርቦት መካከል ያለውን ክፍተት ለመለየት የሥራ ትንተና እና የሰው ሀብት ዕቅድን ማከናወን፣

 • 2.2. በረዥምና በአጫጫር ጊዜ ሥልጠናዎችን መስጠት፣
 • የስልጠና ፍላጎት መለየት፣

 • የስልጠና ፕሮግራምና የስልጠና ግምገማ ሥራዎችን መስራት፣


 • ቁልፍ ተግባር
  3.የኢንስቲትዩቱ እቅድ ለማሳካት ምቹ የሥራ አከባቢ መፍጠር፣

  አበይት ተግባራት

  3.1. ቀልጣፋ የሆነ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት፣
  3.2. የክሊኒክ አገልግሎት መስጠት፣
  3.3. የፅንፃና የቢሮ ንፅህና አገልግሎት መስጠት፣
  3.4. የግቢ ውበት አገልግሎት መስጠት፣
  3.5. የካፍቴሪያ አገልግሎት ማመቻቸት፣
  3.6. የግቢ ደህንነት አገልግሎት መስጠት፣