የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት

This is an example of a HTML caption with a link.

መነሻ ገፅ ዜና

የፊዚካል ፍተሻ ላቦራቶሪ በኢትዮጵያ ብሄራዊ አክሪዲቴሽን ጽ/ቤት የመጀመሪያ የስድስት ወር የክትትል ኦዲት ተደርጎ ዕውቅናው እንዲቀጥል ማረጋገጫ አገኘ፡፡
የፊዚካል ፍተሻ ላቦራቶሪ በኢትዮጵያ ብሄራዊ አክሪዲቴሽን ጽ/ቤት የመጀመሪያ የስድስት ወር የክትትል ኦዲት ተደርጎ ዕውቅናው እንዲቀጥል ማረጋገጫ አገኘ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የጥራት ስራ አመራር ISO 9001:2008 ሰርተፍኬት ተሰጠዉ፡፡
አዲስ አበባ የካቲት 2008 ዓ.ም፡ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ከአለም አቀፉ የደረጃዎች ድርጅት ISO 9001:2008 የጥራት ስራ አመራር ሰርተፍኬት አገኘ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...አንበሳ ጫማ አክሰዮን ማህበር ለተደረገለት የቴክኖሎጂ ድጋፍ ምስጋና አቀረበ፡፡
አዲስ አበባ ህዳር 2008፡ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በኢንቨሰትመንት ፣ በምርትና ምርታማነት እና በግብይት የተለያዩ ድጋፎችን በመስጠት በቆዳ እና ቆዳ ዉጤቶች ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩ ፋብሪካዎች ዉጤታማ እና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...በሞጆ ሌዘር ሲቲ የጋራ የፍሳሽ ማጣሪያ ፕሮጀክት የማህበረ - ኢኮኖሚ ተፅዕኖዎች ላይ ያተኮረ አዉደ ጥናት ተካሄደ፡፡
አዲስ አበባ ህዳር 2008፡- በሞጆ ሌዘር ሲቲ የጋራ ፍሳሽ ማጣሪያ ፕሮጀክት የማህበረ-ኢኮኖሚ ተፅዕኖዎች ላይ ያተኮረ አዉደ ጥናት ህዳር 20 ቀን 2008 ዓ.ም በቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት ተካሄደ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
ህዳር 13 ቀን 2008 ዓ.ም አዲስ አበባ፡ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት እና የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በቆዳ ቴክኖሎጂ ዘርፍ አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸዉን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...


የቆዳ ቴክኖሎጂስቶች አዳዲስ ያለቀላቸዉ የቆዳ ምርቶችን አለሙ
ከኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲተዩት እና ከጣልያኑ የኬሚካል አምራች ኮዴይኮ የተወጣጡ የቆዳ ቴክኖሎጂስቶች አዳዲስ ያለቀላቸዉ የቆዳ ምርቶችን አለሙ፡፡ ሁለቱ አካላት በሀምሌ 2007 ዓ.ም ቴክኒካዊ ደጋፍ ለመስጠትና የተለያዩ ምርቶችን ለማልማት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዉ ወደ ስራ ገብተዋል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
በፒኮክ ጫማ ፋብሪካ ሲካሄድ የቆየዉ የማማከር አገልግሎት ፕሮጀክት የመጨረሻ ሪፖርት ይፋ ሆነ፡፡
አዲስ አበባ ሰኔ 1 ቀን 2007 ዓ.ም፡- በፒኮክ ጫማ ፋብሪካ ሲካሄድ የቆየዉ የማማከር አገልግሎት ፕሮጀክት የመጨረሻ ሪፖርት ሰኔ 1 ቀን 2007 ዓ.ም በፋብሪካዉ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይፋ ሆነ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
 


ሁለተኛ ዙር የቁርኝት መርሃ ግብር ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ግንቦት 2007፡ የኢትዮጵያ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ከህንዶቹ ማዕከላዊ የቆዳ ምርምር ኢንስቲትዩት እና ከጫማ ዲዛይን እና ልማት ኢንስቲትዩት ጋር የሁለት ዓመታት የቁርኝት መርሃ ግብር ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
 

ኢትዮጵያ - ቻይና ዶንግ ጓን ኋጂያን ኢንተርናሽናል ቀላል ኢንዱስትሪ ዞን የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ
ዛሬ ሚያዝያ 08 ቀን 2007 ዓ.ም. ኢትዮጵያ - ቻይና ዶንግ ጓን ኋጂያን ኢንተርናሽናል ቀላል ኢንዱስትሪ ዞን የመሠረት ድንጋይ በኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ተቀመጠ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
 


 
Home  2