ቆዳ ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት
ዓላማዎች
  • በእዉቀት የተገነቡና የሥራ መሪነት ሚና ሊመጫዎቱ የሚችሉ ባለሙያዎችን በቀጣይነት ለማፍራት በስልጠናና በምርጥ ተሞክሮ ተግባራት ልምድ ላይ የሰዉ ኃይል ልማትን ማካሄድ፣
  • በምርምርና በመረጃ የተደገፉና እሴት የሚጨምሩ የአሠራር ስልቶችን፣ የምርታማነት፣ የጥራትና የተወዳዳሪነት መረጃዎችንና የምርጥ ተሞክሮ አሰራሮችን ለማስተላለፍ ዒላማ ያደረጉ ስልጠናዎችንና ትምህርቶችን መስጠት፣
  • የትብብርና የቁርኝት ፕሮግራሞችን በማመቻቸት የንዑስ ተግባሩን ምርታማነትና ተወዳዳሪነት የሚያጎለብቱ የፈጠራ ስራዎችንና የአስራር ባህሎችን ማካበት
ጠቋሚ ራዕይ
ለሀገሪቱ የቆዳ ቴክኖሎጂ መሪ የምርታማነት ማጎልበቻ፣ የዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት መነሻና የፈጠራ ማዕከል መሆን

ተልዕኮ
የሀገሪቱን የቆዳ አምራቾች ተወዳዳሪነት የሚያጎለብትና የላቀ ፋይዳ ያለዉ የአቅም ግንባታ አገልግሎት መስጠትና ተያያዥ የፈጠራ ሥራዎችን ለንዑስ ተግባሩ ማበርከት