የግብይት ድጋፍ ዳይሬክቶሬትራእይ
ኢኒስቲትዩቱን ዉጤታማ ተቋም በማድረግ በ2015 የኢትዮጵያ ቆዳ በአለም አቀፍ ያለዉን የገበያ ድርሻ በ10 እጥፍ አድጎ ማየት
ተልእኮ
የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስተሪን ዘላቂ እና ፈጫን በሆነ መልኩ እንዲስፋፋ በማድረግ በኢንቨስትመንት፣በመርትና በግብየት ለልማታዊ ባለሀብቱ ቀልጣፋ የቴክኖሎጂ፣የምክር አገልገሎትና ድጋፍ በመስጠት ሀገሪቷ ከቆዳ ሀብቷ ከፍተኛ ተጠቃሚ እንድትሆን ማድረግ
እሴቶች
  • ደንበኛ ተኮር አገልግሎት
  • ለለዉጥ ዝግጁነት
  • የላቀና ፈትሃዊ አገልግሎት
  • ቅንጅታዊ የቡድን አሰራር
  • ሙያዊ ስነ ምግባር
  • ለአካባቢ ደህንነትና እንክብካቤ ተቆርቋሪነት
  • ምቹ የስራ ቦታዎች መፍጠር
  • ፍትሃዊነትና እኩል ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ