የእቅድና የመረጃ ስራ አመራር ዳይሬክቶሬትስለ እቅድና መረጃ
  • እስትራቴጂካዊ የስራ አመራር ስራዎችን ተግባራዊ በማድረግ ዘርፉን መደገፍ
  • ግልፅነትና ተጠያቂነትን ለማስፈን የሚያስችሉ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ማቅረብ
የዳይሬክቶሬቱ ግቦች
  • ሁሉን አቀፍ የሆነ የረጅም ጊዜ እቅድ ማዘጋጀት
  • እቅዱን ለመከታተልና ለመገምገም የሚያስችል ቋሚ የሪፖርት ስርዓት መዘርጋ
  • ዘርፉን በሚመለከት የወጡ ፐሊሲዎችና እስትራቴጂዎች አተገባበርን መገምገምና በተመረጡ ጉዳዮች ዙሪያ ጥናትና ምርምር ማከሄድ
  • ትክክለኛ የተሟላና ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን ተደራሽ ማድረግ
  • የተማከለ የመረጃ አገልግሎት ስርዓትን መዘርጋት
  • የመረጃ ልዉዉጡን ለማሳለጥ የኢንፎርሜሽ ኮሙኒኬሽን መሰረተ ልማቶችን ደህንነት መከታተል አቅማቸዉንና ዉጤታማነታቸዉን ማሳደግ