8ኛዉ የመላዉ አፍሪካ የቆዳ ትርኢት በሚሊንየም አዳራሽ ተካሄደ፡፡
አዲስ አበባ የካቲት 16 ቀን 2007 ዓ.ም፡- 8ኛዉ የመላዉ አፍሪካ የቆዳ ትርኢት በአዲስ አበባ ሚሊንየም አዳራሽ ከየካቲት 13-15 ቀን 2007 ዓ.ም ተካሄደ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
 


የኬንያ ቆዳ ልማት ምክር ቤት ከፍተኛ አመራር አባላት የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩቱን ጎበኙ፡፡
ታህሣሥ 10 ቀን 2007 ዓ.ም. በኬንያ የቆዳ ልማት ምክር ቤት ሊቀመንበር በሚስተር ቲቱስ ኬ ኢቡኢ የሚመራው የየኬንያ ቆዳ ልማት ምክር ቤት ከፍተኛ አመራር አባላት ልዑካን ቡድን የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩትን ጎበኙ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
 

የ ቆ.ኢ.ል.ኢ የተለያዩ የማስተማሪያ ማኑዋሎችን ለደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ቴክኒክና ሞያ ትምህርት እና ስልጠና ቢሮ አስረከበ
አዲስ አበባ ህዳር 26 ቀን 2007 ዓ.ም፡ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ከህንዶቹ የማዕከላዊ የቆዳ ምርምር ኢንስቲትዩት (CLRI) እና ከጫማ ዲዛይን ልማት ኢንስቲትዩት (FDDI) ጋር በተደረገዉ የቁርኝት ፕሮጀክት አጋርነት ያዘጋጃቸዉን የማስተማሪያ ማኑዋሎች ለደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ቴክኒክና ሞያ ትምህርት እና ስልጠና ቢሮ አስረክቧል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
 
ዘጠነኛው የብሔር፣ብሔረሰቦች ቀን በድምቀት ተከበረ
የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ሠራተኞች፣ ዘጠነኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንና የኢፌዴሪ ሕገመንግሥት የጸደቀበትን ሃያኛውን ዓመት በኢንስቲትዩቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ኅዳር 26 ቀን ከቀኑ ስምንት ሰዓት ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች አከበሩ፡፡


ተጨማሪ ያንብቡ...
በመንግስት ፖሊሲና ስትራቴጂዎች ላይ የሚሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ
በወሳኝ የአገሪቱ ጉዳዮች ላይ አገራዊ መግባባትን በመፍጠር፣ ከኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብ በመላቀቅ የልማታዊና ዲሞክራሲያዊ አስተሳሰብና ተግባር ልዕልናን ለማረጋገጥ ተግተው እንደሚሰሩ የሦስቱ ተቋማት መካከለኛ አመራሮችና ፈጻሚዎች አስታወቁ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ፡፡
ሰንደቅ ዓላማ የአገር መታወቂያ፣ የሕዝብ አንድነት መጠበቂያ እና የክብር መለያ ምልክት በመሆኑ ለሰንደቅ ዓላማ ክብር መረጋገጥ፣ እያንዳንዱ ዜጋ በትጋት መስራት ይኖርበታል በማለት አቶ ብርሃኑ ንጉስ አስታወቁ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...Home 1 2