በ2006 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና በ2007 ዕቅድ ላይ ውይይት ተደረገ፡፡
የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት 2007 በጀት ዓመት እቅድን ለማሳካት መላው ሠራተኛ ዕወቀቱንና ክዕሎቱን ሥራ ላይ ማዋል እንደሚኖርበት የኢንዱስትሪ ሚንስትር ዴኤታ አሳሰቡ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
 


የ2006 ክረምት ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡
የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ባለፉት ሁለት ወራት ከአማራ፣ከትግራይ፣ ኦሮሚያና ከደቡብ እና ከአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ መስተዳድሮች ለመጡ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና አሰልጣኞች ሲሰጥ የቆየውን ስልጠና መስከረም 12 ቀን 2007 ዓ.ም አጠናቀቀ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
 
 
ኢንስቲትዩቱ የ3 ዓመታት የቁርኝት ፕሮጀክት ማጠቃለያ መርሃ ግብር አካሄደ፡፡
በኢትዮጵያ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩትና በህንድ አቻ ተቋማት ማኝከላዊ የቆዳ ምርምር ኢንስቲትዩት እና የጫማ ዲዛይን ልማት ኢንስቲትዩት መካከል የተደረገው የቁርኝት ፕሮጀክት በከፍተኛ ደረጃ አቅሙን ለመገንባት እንዳስቻለዉ የ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
 
 
በፍሳሽና በቆዳ ደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ ስልጠና ሊሰጥ ነዉ፡፡
አዲስ አበባ ነሐሴ 2 ቀን 2006 ዓ.ም፡ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ከቻይናዉ የቆዳና ጫማ ኢንዱስትሪዎች ምርምር ኢንስቲተዩት ጋር በመተባበር በቆዳ ማምረቻ ፍሳሽና ደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ ስልጠና ሊሰጡ ነዉ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...
 
ካይዘን የቆዳ ኢንዱስትሪ ኤክስፖርት ገቢን ማሳደጉ ተመለከተ
ከፍተኛ የኤክስፖርት ገቢ በማስገኘት ለአገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ ለሚገኘው የቆዳ ኢንዱስትሪ ፤ካይዘን ጉልህ ሚና እንዳለው የኢትዮጵያ ካይዘን ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...
 
ከቦትስዋና የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት የተወጣጡ ልዑካን ኢንስቲተዩቱን ጎበኙ፡፡
አዲስ አበባ ሐምሌ 15 ቀን 2006 ዓ.ም፡ ከቦትስዋና የተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት የተወጣጡ ልዑካን ቡድን አባላት የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩትን የጎበኙ ሲሆን ከዋና ዳይሬክተሩ ጋርም ዉይይት አካሂደዋል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...
 
ሉዢንጂያ ግሩፕ በመባል የሚታወቀዉ የቻይና የጫማ አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋዩን ለማፍሰስ ፍላጎት አሳየ
የቻይናዉ ሁሉን አቀፍ የጫማ አምራች ኩባንያ የሆነዉ ሉዢንጂያ ግሩፕ በኢትዮጵያ የቆዳ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለዉ አስታወቀ፡፡ የኩባንያዉ ልዑካን ከአጋሮቻቸዉ ጋር በመሆን ከሐምሌ 1-4 በሀገራችን የሚገኙ የዘርፉን ፋብሪካዎችና የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲተዩትን የጎበኙ ሲሆን ከመንግስት ከፍተኛ ሀላፊዎችና ጋርም ተወያይተዋል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...
 
 
የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብዓት ችግርን ለመፈታት የሚያስችል ዉይይት ተካሄደ፡፡
አዲስ አበባ ነሐሴ 19 ቀን 2006 ዓ.ም፡- በቆዳ ኢንዱስትሪዉ ዘርፍ የሚታየዉን የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብዓት ችግር ለመፍታት እንዲቻል መንግስት የተለያዩ የምፍትሄ እርምጃዎችን ለመዉሰድ መዘጋጀቱ ተጠቆመ፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ...

በጫማ እና በቆዳ እቃዎች አመራረት ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ ድግሪ ትምህርት ለመጀመር የሚያስችል ስርዓተ ትምህርት ግምገማ አዉደ ጥናት ተካሄደ
የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በቆዳ ኢንዱስትሪዉ ዘርፍ የሚታየዉን በከፍተኛ ደረጃ የሰለጠነ የሰዉ ሀይል ችግር ለመቅረፍ ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር በመተባበር እየሰራ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አስታወቁ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ...Home 1 2